00አገልግሎት 03 · ምርት
የብራንድን ክብደት የሚሸከሙ ፊልሞች፣ ፎቶዎች፣ እና የተጠናቀቁ ምስላዊ ስራዎች።

01አጠቃላይ እይታ
በሲኒማቶግራፈር አይን እና በዶክመንተሪ ባለሙያ ትእግስት ታሪኮችን እንነግራለን። ከማስተዋወቂያ ቪዲዮዎች እስከ በጎ አድራጎት ድርጅቶች ዶክመንተሪዎች ድረስ፣ እያንዳንዱ ቪዲዮ በውስጥ ተፅፎ፣ ተቀርፆ፣ ኤዲት ተደርጎ እና ማስተካከያ ተደርጎለት ያልቃል። አስቀድመው የቀረጿቸው ቪዲዮዎች ካሉዎት? ኤዲት አድርገን፣ ቀለም አስተካክለን እንጨርሰዋለን። ለምርት ካታሎግ፣ ወይም ለማስታወሻ የሚሆን ፎቶግራፊ ይፈልጋሉ? በተመሳሳይ ከፍተኛ ጥራት ያለው ብርሃን አብርተን አሳምረን እናቀርባለን።
ተስማሚ
02በቁጥሮች
03ምን ይካተታል።
የብራንድ ቪዲዮዎች፣ ዶክመንተሪዎች፣ ፎቶግራፊ፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ የቀለም ማስተካከያ (Color grading)፣ እና የሞሽን ዲዛይን - ከፅንሰ-ሃሳብ እስከ ማጠናቀቂያ።
በአንድ ግልጽ ሃሳብ ላይ የተመሠረተ ትረካ።
የሚቀረፁ ክፍሎች (Shot lists)፣ ቀረፃ ቦታዎች፣ ተዋንያን፣ እና የጊዜ ሰሌዳዎች።
በፕሮፌሽናል ብርሃን እና ድምፅ የታገዘ የሲኒማ ምስል ቀረጻ።
በጽሑፍ ስምምነት ከተመረጡ ዝርዝሮቻችን የሚቀርብ ተዋናይ።
በተመሳሳይ ከፍተኛ ጥራት የተቀረፁ የምርት እና ሁነቶች ፎቶዎች።
ለታሪክ ቅድሚያ የሚሰጥ ኤዲቲንግ እና የኛ ልዩ የከለር ግሬዲንግ ስራ።
የጽሑፍ ርዕሶች እና አኒሜሽን መግለጫዎች።
ጥርት ያለ ንግግር፣ የድምፅ ቅንብር፣ እና ሙዚቃ።
የዋና ፊልም እና ቁመት ያላቸው የአጭር ፎርማት (Vertical cuts) ቪዲዮዎች።
ለማሳመን የተነደፉ የባለሀብት እና የሽያጭ ዶክመንቶች።
04የሚደርስ
05ሂደት።
በታሪኩ፣ በታዳሚዉ፣ እና ሊተላለፍ በሚፈለገዉ መልዕክት ላይ መስማማት።
ስክሪፕት፣ ስቶሪቦርድ፣ የትእይንት ዝርዝር፣ እና የቀረፃ ፕሮግራም።
ልፋት የሌለበት፣ ጥሩ ብርሃን ያለበት፣ አመርቂ ቀረፃ።
ቁረጥ፣ ቀለም፣ ድምፅ ሰፊ እና የሚፈልጉት ፎርማት ሁሉ ይካተታል።
06የመሳሪያ ስብስብ
07ከ ጋር በደንብ ይጣመራል።
አገልግሎቶችን ወደ አንድ ፕሮፖዛል ያጣምሩ - የጥቅል ዋጋ አለ።
08ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
አዎ። ለክልል እና ለአለም አቀፍ ቀረፃዎች የጉዞ እና የሎጂስቲክስ ወጪዎች በፕሮጀክቱ ሰነድ ውስጥ ይካተታሉ።
አዎ። ለአገልግሎትዎ እና ለፕላትፎርሞችዎ ተስማሚ ሙዚቃ ፈቃድ እንገዛለን።
አብዛኛውን ጊዜ ከስምምነት ማፅደቅ እስከ ማጠናቀቂያው 2-4 ሳምንታት ይወስዳል።
እንደ ቀረፃው ይወሰናል። በእኛ ስምምነት መሠረት ዝቅተኛ የፎቶዎች መጠን በግልፅ እናስቀምጣለን።
አዎ። ጥሩ ኤዲቲንግ እና የከለር ግሬዲንግ የስልክ ቀረፃንም ጥራት በከፍተኛ ሁኔታ ሊያሻሽሉ ይችላሉ።
እንደፍላጎትዎ ይለያያል - ከብሮድካስት ማስተሮች እስከ ማህበራዊ ሚዲያ (ቁመታዊ) አጫጭር ቪዲዮዎች ድረስ።
አዎ። ግልፅ ታሪክ እና ጠንካራ ማራኪ ዲዛይንን አቀናጅተን እንሰራለን።
09ተጨማሪ ያስሱ
10ፕሮጀክት ጀምር
የምትገነባውን ንገረን። በሚቀጥሉት እርምጃዎች በአንድ የስራ ቀን ውስጥ ምላሽ እንሰጣለን.